በቶሮንቶ እና ዓካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፥

ማስታወቂያ
አገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት አምሳ ዓመታት ባጋጠማት ተደጋጋሚ ችጋር ብዙ ዜጎቿን አጥታለች።
ዛሬም እንደገና፥ ከሃያ ሚሊዮን የሚበልጡ ወገኖቻችን ለርሃብ ተጋልጠው ህፃናት፣ እናቶችና ደካማ አዛውንቶች እንስሳቶችን ጨምሮ እየሞቱ ቢሆንም
በገጠመን ውስብስብ አገራዊ ችግር ምክንያት ርሃብተኞች በቂ ትኩረት ተነፍጓቸው ሚሊዮኖች በሞት አፋፍ ላይ ገኛ
ውድ የቶሮንቶና የአካባቢው ነዋሪዎች!
ወገኖቻችን በርሃብ እየረገፉ ዝም ብለ እንድንቀመጥ አላስቻለንምና ፌብሩዋሪ 6 ቀን 2016 ዓ ም፥
ከ2:00pm ጀምሮ የእርዳታ ማሰባሰያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፥
አድራሻው 958 Broadview Ave. Toronto Ontario
እርስዎም በስፍራው ተገኝተው ለወገኖችዎ የቻሉትን በመርዳት ሃላፊነትዎትን እንዲወጡ በዓክብሮት ተጋብዘዋል
መዝናኛ ሙዚቃ፣ ምግብና መጠጥ ተዘጋጅቷልየሃይማኖት አባቶችና ታዋቂ ግለሰቦች በት የችግሩን ዘላቂ መፍትሄም እንወያያለ
የመግቢያ ዋጋ $50 ዶላር ሲሆን
ትኬቶችን በኢትዮጵያውያን ሬስቶራንቶችና ሱቆች እንዲሁም ዝግጅት ኮሚቴ አባላት እጅ ገኛ
እንዳይረሱ፥  February 6, 2016 . ቅዳሜ፥ 2 ሰዓት
958 Broadview Ave. Broadview subway ዓጠገብ በሚገኘው ዓዳራሽ እንገናኝ፥

የኢትዮ-ካናዳውያን ትብብርና እርዳታ ድርጅት። በቶሮንቶ

No comments:

Post a Comment